የወዳጅ ምክር በዮሐንስ አልፋኤል

Ye-Wedaj Mikir by Yohannes Alphaeel

Mind Guidance • Faith Support • Better Life
Explore Our Services

ስለ እኛ (About Us)

የወዳጅ ምክር ከዮሐንስ አልፋኤል የተቋቋመበት ዋና ዓላማ፤ ያለንበት ዘመን የመጨረሻ መጀመሪያ በመሆኑ ከስጋ ንቃት ይልቅ የነፍስ ንቃት የሚያሰፈልግበት ዘመን ላይ ነን። ስለሆነም ወዳጃችሁ ነንና የነፍስ እውቀት፣ የንቃት እውቀት በመስጠት ነፍስን የንቃት ዓይኗ ተከፍቶ በዙሪያ ምን እየተካሄደ እንደሆነ እንድትመለከትና በምድር እያለች መክሊቷን እንድትጠቀም የወዳጅ ምክር መስጠት ነው።

ስራዎች (Our Services)

በመንፈሳዊ ሕይወት

የወዳጅ ምክር መስጠት

ስለ ስርዓቱ

የሸረሪት ድር ምክረ ስልጠና መስጠት

የነፍስ ዕድል

የነፍስ የዕድል ቁጥር ማሳወቅ

ለልጆች

የልጆችን የነፍስ እውቀት በማሳደግ ንቃትን መጨመርና በሥነ ምግባር ማነጽ

በትዳር እና ቤተሰብ

በትዳር ውስጥና ቤተሰብ ደረጃ ችግሮችን እንዴት እንደሚፈቱ የነፍስ እውቀት ምክረ ስልጠና መስጠት

የህልም አፈታት

የህልም አፈታት አገልግሎት መስጠት

የእድል ቁጥር

የእድል ቁጥርዎን ማሳወቅ

ለሽታዎች

የማይድኑ በሽታዎችን ፍጹም እንዲድኑ ማገዝ

ተጨማሪ

እና ሌሎች የወዳጅ ምክር እንሰጣለን።

የስልጠና አሰጣጥ ሁኔታ (Training Delivery)

  • በግል እና በቡድን (Individual & Group)
  • ሃገር ውስጥ እና ከሃገር ውጭ (Domestic & International)
  • ለጀማሪ ለመካከለኛ እና ጠለቅ ያለ (Beginner, Medium, & Advanced)

አግኙን (Contact Us)